Tag Archives: Halimate mohammod

ሜሪን ያየ በካሜራም ሆነ በጌም አይጫወትም!!!

30 Mar

ሜሬ የሚያምር ፎቶዋን ለፌስቡክ ጓደኞቿ ያጋራችው ከሁለት ወራት በፊት ቢሆንም፤ ለለጠፈችው ፎቶ ያገኘችው ምላሽ እንደጠበቀችው አዝናኝ ብቻ አልነበረም፤፤
የሜሪ ፎቶ እና የሰዎች አስተያየት፡

የፌስቡክ ጓደኞቿ እና ሜሪ

Anteneh Alebachew: Atdeberim!!!

YonasMobile Mekonenn: Nice pic
Meron Asnake: Tank u
Mohamed Nurye: kkkkkkkkkkkkooooonnnnnnnnnnnnnjjjjjjjoooooooooooooo
Meron Asnake: Tank u

ክንቻው የሚጀምረው ከጥቂት ያምራልና፤ ቴንኪው በኋላ ነው፤፤ Don’t go away ብለው ፈረንጆቹ እንደሚያስተዋውቁት ማለት ነው፤፤

………………………………………………………………………………………………………………………
Hely Tadesse Sari: you are bad girl,you know we all ethiopian around the world hate you for what you have done.
Senait Weldegebriel: betam chekagn nesh …………….
Hely Tadesse Sari: Bad girl don’t judge a book by the cover did you ever think this beauty girl can be evil the way she look, she need justice !
Hely Tadesse Sari: የሚመስለኝ ማንኛውም ሰው ወንጀለኛ ወደ ህግ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡ይህች ሴተየዎ ደግሞ እናት ኣያርጋትና፤እናት ብትሆንም ወንጀለኛ ነች፤ህፃን ልጃ እንደዚህ የመደብደብ መብት የላትም፡፡ ይህች ሜሮን የተባለችው አህያ ደግሞ ሰው እንደዚህ ሲደበደብ ከመሳቅዋ በላይ ያናደደችኝ ቪደዮው ይዛ 3 አመት መቆየትዋ ነው፡፡ ስለዚ ወንጀለኛ ደብዳቢዋ ወደ ህግ ማቅረብ ሲገባት ሶስት ዓመት ይዛው ቆይታለች፡፡መቸም ሴት የብር ነገር አይሆንላትም 10,000 ብር ሲባል ….. ስለዚ ይህች ሜሮን የተባለችውም ደደብ አህያም ወንጀለኛ ነች፤ድብደባው ከ ሶስት አመት በፊት ቢፈፀምም ወንጀለኛው የታወቀበት ዕለት ወደ ህግ መቅረብ አለበት፡፡ሜሮን የተባለችውም ደደብ አህያም ወደህግ ትቅረብ፡እንደውም እንደሚመስለኝ የህፃንዋ ድብደባ አቀነባባሪ ሜሮን የተባለችው ደደብ ልጅ ነች የምትመስለው(ከኣሳሳቅዋ ሁኔታ)፡፡ ለማንኛውም የህፃናት መብት ይከበር፡ስለዚ እዚህ ሀገር የህፃናት መብት አስከባሪዎች ካላችሁ፡ህግ ካለ ፤የሄ ነገር በህግ ፊት ቀርቦ መታየት አለበት፡፡…..
Axum Kassahun: ፍርድ እንፈልጋልን እንደዚህ አይነት ስራ ለሚሰሩ በየቤት ውስጥ ላሉ አስተማሪ የሆነ ፍርድ እንፈልጋለን ለእናት ተብየዋና ለሜሮን
Axum Kassahun: betam chekag nashi fatata geta yesershin yesteshi birr sebal metashi 3 amet yezshiwo video u ar stupid & bad girl
Axum Kassahun: የቪዲዮው ቀራጭ ነኝ ባ ስግብግብ ቁመሽ እየሳቅሽ አስደበደብሽ ሽልማት አለ ስትባይ እኔ ነኝ አልሽ ና……. ወሬኛ!
Sara Tin: Kelatame balagey nager nashi kanechi ke setwa yehay ayetabaken yeblag le metwaljat lij ye afer ganfow nager amdame
Betty Baricho Harrer: Betam azenekubesh :(((
Sara Tin: U have no idey what i will do to u. Leke eda lejtwa nabet yamawardeshi warada
Boni Sweetiti: gays mendenew?
Melat George Mulugeta: Yegash asnake lij mmm ahune hedesh yasdebdbeshatene lij yekrta metyek new yalebsh.
Hely Tadesse Sari: ‎@boni dont tell me that you dont know if she is you friend run from her before its to late.she is criminal she is the most hated girl knowing in facebook,wait BBC and child care is on the way to you.
Boni Sweetiti meli: mendnew negeru???
Melat George Mulugeta: Hey boni. Hsanwan setdbedeb be mobil setkresath yenbrechwa lij nat. For more information ask betty .
Hely Tadesse Sari: BECOUSE OF THIS MERON ALL OVER ETHIOPIAN AROUND THE WORLD HAVE TO CRY AND SEE THAT HORER VIDEO;AND HER EVIL LOUGH:INJOY THE WEBSITE;LET SAVE THE GIRL AND YOU WILL KNOW WHO MERON ASNAKE IS ALMOST WITHIN HOUR 10,000 ppl hate you stand against you,white or black .

……………………………………………………………………………………………………………………

ለአዲስ ገቢዎች ለማስታወቅ ያህል (ዘግይቶ ዜናው ለደረሳቸው) ሜሮን አስናቀ ወይንም ሜሪ ማለት፤ ከዛሬ ሶስት አመት በፊት ፤አያት በልጅ ልጃቸው ላይ የሚያደርሱትን ጥፊ ሳይሆን ወደ ካራቴ የሚቀርቡ ምቶችን በሞባይሏ የቀረፀች እና ለእኛ የሶሻል ሚዲያ ወረኞች ዜና እንዲደርሰን ያደረገች ልጅ ናት፤፤

ሜሪ፤ ሕፃኗን ለምን ከድብደባው እንዳላስጣለቻት ስትጠየቅ፣ ‹‹ጌም እየተጫወትኩ ነበረ ፤ ብዙ ጊዜ በስልኬ ቪዲዮ የመቅረፅ ልምድ አለኝ፡፡ በወቅቱም ቪዲዮውን ቀርጬ ለእናቴ ለማሳየት ፈልጌ ነው፤›› በማለት ምላሽ ሰጥታለች፡፡ በቪዲዮ ላይ በከፍተኛ ሁኔታ የምትስቀው ወጣት ሜሮን፣ ‹‹ደብዳቢዋ ጀላቲ እየመጠጠች ምን ያህል እንደተቃጠልኩ አንቺ አታውቂም?›› በማለቷ ነው የሳቅኩት ብላለች፡፡

ቦሌ መድኃኒዓለም አካባቢ በሚገኘው ሴሌክት የምሽት ክበብ ዳንሰኛ የሆነችው ሜሪ ; ቪዲዮዋን ከስልኳ ውስጥ የወሰደችባት የሥራ ባልደረባዋ እንደሆነችም ገልጻለች፡፡የ 10000.00 ብር ማስታወቂያው በሬዲዮ ሲነገር የቪዲዮው ቀራጭና ሜሮን አስናቀ ትሰማለች፡፡ ከዚያም ወደ ሸገር ኤፍኤም ሬዲዮ ጣቢያ ታዲያስ አዲስ የዝግጅት ክፍል ሄዳ ቪዲዮውን የቀረፀችው እርሷ መሆኗን ገልጻለች፡፡ (ወይንም አስር ሺህ ብሩ እንደሚገባት ገልፃለች፤፤)

የሚገርመው ግን ሠይፉንና ጓዶቹን ያመነ፤ ጉም……….

ዐስር ሺህ ብሩን በማስታወቂያ ያወጣነው እንድትያዢ ፈልገን ነው፤፤ ብለዋታል፤፤

April the Fool በ March ይሏል ይህ ነው፤፤

Advertisements
%d bloggers like this: