ሰማያዊ ፓርቲ ታህሣሥ 22 ቀን 2004 ዓም በይፋ የመስራች ጉባኤዉን አካሂደ፡፡

2 Jan

ሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤውን አድርጎ አቶ ይልቃልን በሊቀመንበርነት መረጠ፡፡ በተጨማሪም 37 የምክርቤት አባላትና 5 የኦዲትና ቁጥጥር አባለት መርጠዋል፡፡
ሊቀመንበሩም በቅርቡ ካቢኒያቸውን ያሳውቃሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
የክብር እንግዶቹ ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም፤ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም፤ አርቲስት ደበበ እሸቱ እንዲሁም ኢ/ር ሃይሉ በተወካያቸው በተገኙበት በተለያዩ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዙርያ ውይይ ቶች ተካሂደዋል፡፡ በቅርቡም የውይይቶቹን ሂደት በተንቀሳቃሽ ምስል በዩቲብ እና በፌስቡክ እንሚለቀቅ ተገልጻል፡፡

Advertisements

One Response to “ሰማያዊ ፓርቲ ታህሣሥ 22 ቀን 2004 ዓም በይፋ የመስራች ጉባኤዉን አካሂደ፡፡”

  1. Bernard January 15, 2013 at 3:33 pm #

    As a Newbie, I am continuously exploring online for articles that can

    help me. Thank you

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: